የዕለቱ ወሬዎች

የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ለ3 ዓመታት ያህል ለጎብኚዎች ዝግ ሆኖ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት መከፈቱ ይታወሳል፡፡ 

ከዓመት በፊት በቃጠሎ ተጎድቶ የነበረው የፓርኩ ክፍል ከቃጠሎው በፊት ከነበረውም በተሻለ ሁኔታ ላይ መገኘቱን ሸገር ተመልክቷል፡፡ 

ወሬ መለያዎች
Reset filters
2022-01-25
የሰብአዊ እርዳታ ጭነው ወደ መቀሌ ይጓዙ የነበሩ የአለም የምግብ ፕሮግራም ተሽከርካሪዎች ካሰቡበት ሳይደርሱ መመለሳቸው ተሰማ…
2022-01-25
ከሃገሪቱ በጀት 25 በመቶ ያህሉን የሚወስደው የትምህርት ዘርፍ የሚመራበት ገንዘብ በቂ ሆኖ አልተገኘም፡፡  ያለውም ቢሆን…
2022-01-25
ዛሬ ማለዳ ጅግጅጋ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በክልሉ በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎችን መጎብኘታቸው ተሰማ፡፡ 
2022-01-25
ኢትዮጵያ ከውሃና አጠቃቀም ጋር በተገናኘ ያለባትን ውስብስብ ችግር ልትፈታ የምትችለው ባለሙያዎችን በሚፈለገው ልክ ማሰልጠን…
2022-01-25
በአዲስ አበባ በጊዜያዊነት ታግዶ የነበረው መሬት ነክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተነገረ፡፡ በጊዜያዊነት ታግዶ የነበረው…
2022-01-25
መገናኛ ብዙኃን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ማስታወቂያዎች ከማስተላለፋቸው ቀድመው ትክክለኛ መረጃ መያዛቸውን እንዲያረጋግጡ…

የተመረጡ መሰናዶዎች

ማስታወቂያ