የሸገር መሰናዶ አዘጋጆች

ወይ አዲስ አበባ
9942

ወይ አዲስ አበባ በአዲስ አበባና ከአዲስ አበባ ጋር ቁርኝት ባላቸው ማህበራዊ ሁነቶችና ክዋኔዎች ላይ የሚያተኩር በየሳምንቱ ሰኞና ማክሰኞ ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ 5 ሰዓት በሸገር ኤፍ.ኤም 102.1 የሚቀርብ ዝግጅት ነው፡፡

ይዘቱ በተለያዩ የማህበረሰባችን የኑሮ እርከኖች ላይ የሚታዩ የህይወት ገጽታዎችን ያካትታል፡፡ የኑሮ ውጣ ውረዱ፣ ተስፋና ስጋቱ፣ ደስታና ሀዘኑ፣ ባህልና ወጉ፣ አስተሳሰብና ስነምግባሩ፣ ሥነቃልና ኪነጥበቡ የዝግጅቱ ዋነኛ ትኩረቶች ናቸው፡፡