የሸገር መሰናዶ አዘጋጆች

አደረች አራዳ
1813

ሙዚቃዎች፣ ቀልድና ቁምነገር፣ አዳዲስ ጉዳዮችና እይታዎች ከሐገር ውስጥና ከውጭ የሚቀርቡበት ልዩ የመዝናኛ አማራጭ ነው ለአድማጭ፡፡ረቡዕ እና አርብ የሚቀርብ ከኮልስትሮል ነፃ የሆነ የፆም ቡፌ ነው አደረች አራዳ፡፡ ዘና እያደረገ በቁምነገር የሚታጀብ መሰናዶ! በኑሮና በጊዜ መካከል ሐሳብ እንለዋወጣለን፡፡ እንጨዋወታለን፡፡

አደረች አራዳ፣ ፍሬው አልዩ ቢቱ እና ሽመልስ በቀለ ሸገር 102.1 ኤፍ ኤም ከሽመልስ በቀለ መልቲሚዲያ ጋር በመተባበር፡፡

ሰኞ፣ ከ8፡00 – 10፡00

ረቡዕ፣ ከ8፡00 – 10፡00

አርብ፣ ከ10፡00 – 12፡00