ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ጥር 5፣ 2014- በጀርመንና በሶማሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ከ2.4 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ አደረጉ

በጀርመንና በሶማሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ከ2.4 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ አደረጉ፡፡

ባለፉት 5 ወራትም ከ500 ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል ተብሏል፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ